በኮሮናና በክረምቱ ጉርፍ በአፋር ክልልና አካባቢው መደበኛ እንቅስቃሴ አይታሰብም !!!

****** በአዋሽ  ወንዝ  መሙላት  የተነሳ  ከፍተኛ  ጉዳት በመድረሱ  መንግስታዊና መንግስታዊ  ያልሆኑ ተቋማት በሙሉ ወድመዋል። በተለይም ደግሞ  በዞን አንድ እና ሶስት የኮሮና መከላከል ጉዳይ እና የ2013  ትምህርት  መጀመር  አይታሰብም።   የጤና፣ የትምህርት  ፣ የግብርና   ተቋማት በሙሉ በጎርፍ ተወሰደዋል።  በእንቅርት  ላይ ጆሮ ግድፍ  እንዲሉ በክልሉና  በአካባቢው  የካፒታል በጀት  ከዕቅድ  ወጭ  ለነፍስ … Continue reading በኮሮናና በክረምቱ ጉርፍ በአፋር ክልልና አካባቢው መደበኛ እንቅስቃሴ አይታሰብም !!!